INFO:
as  w w ውድ የሀገሬ ልጆች መቸም ብዙወቻችን ጠግበን በልተን እንደምናድረ እረግጥ ነው    ይህ vidoa ላይ እምንመለከተው ገና የናቱን እቅፉ ያልጨረሰ ህፃን ምግብ ከበላ 2 ቀናቶች አልፈውታል በጣም ጠንካራ ልጅ መቆሙ መናገሩ በጣም ያሳዝናል    እና ወገኖቸ ለ ሶሪያ ሙስሊም ወገኖቻችን ብረታትን ፅናትን የ ሀገረ መረጋጋትን Allah እንድሰጣቸው Duoa እናረግላቸው plese shar | Ke Wello Mersa Abagetu Page